10 lines
953 B
Markdown
10 lines
953 B
Markdown
|
# ኢዮአቄም
|
||
|
|
||
|
ኢዮአቄም ከ60 ዓቅክ ጀምሮ በይሁዳ መንግሥት ላይ የነገሠ በጣም ክፉ ነጉሥ ነበር።
|
||
|
እርሱ የንጉሥ ልጅ ነበር። መጀመሪያ ላይ ኤልያቄም ይባል ነበር።
|
||
|
|
||
|
* የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ኒካዑ፥ የኤልያቄምን ስም ኢዮአቄም ወደሚል ለውጦ የይሁዳ ንጉሥ አደረገው።
|
||
|
* ፈርዖን ኒካዑ ለግብፅ ግብር እንዲከፈል ኢዮአቄምን አስገደደ።
|
||
|
* በኋላ ላይ ይሁዳ በንጉሥ ናቡከደነፆር ስትወረር ወደ ባቢሎን ከተወሰዱት ሰዎች አንዱ ኢዮአቄም ነበር።
|
||
|
* ኢዮአቄም ለእግዚአብሔር የማይታዘዝና እንዲያውም የይሁዳ ሕዝብ ያህዌን እንዳያመልክ ያደረገ ንጉሥ ነበር። ነብዩ ኤርምያስ በእርሱ ላይ ትንቢት ተናግሮ ነበር።
|