am_tw/bible/names/esau.md

8 lines
820 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ኤሳው
ኤሳው ይስሐቅ ከርብቃ ከወለደቻቸው መንታ ልጆች ታላቁ ነበር፣ መንታ ወንድሙ ያዕቆብ ነበር።
* ኤሳው በምስር ወጥ ብኩርናውን ለወንድሙ ለያዕቆብ ሸጠ።
* ኤሳው የመጀመሪያ ልጅ በመሆኑ፣ አባቱ የተለየ በረከት ይሰጠው ነበር። ይሁን እንጂ፣ ያዕቆብ አባቱን በማታለል ያንን በረከት ወሰደ። መጀመሪያ ላይ ኤሳው በጣም ተቆጥቶ ያዕቆብን መግደል ፈልጎ ነበር፤ በኋላ ግን ይቅርታ አደረገለት።
* ኤሳው ብዙ ልጆችና የልጅ ልጆች ነበሩት። የእርሱ ዘሮች በምድረ ከነዓን የሚኖሩ በጣም ብዛት ያለው ሕዝብ ሆነዋል።