am_tw/bible/names/caiaphas.md

8 lines
837 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ቀያፋ
ቀያፋ መጥምቁ ዮሐንስና ኢየሱስ ባገለገሉበት ዘመን የእስራኤል ሊቀ ካህን ነበር።
* ኢየሱስን በመመርመርና በኋላም እንዲገደል ፍርድ በማስተላለፍ ረገድ ቀያፋ ትልቅ ድርሻ ነበረው።
* ሽባውን ሰው ከፈወሱት በኋላ በታሰሩ ጊዜ ሊቀ ካህናቶቹ ሐና እና ቀያፋ የጴጥሮስና የዮሐንስ ምርመራ ላይ ተገኝተው ነበር።
* ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ለሕዝቡ ሁሉ ቢሞት ይሻላል በማለት የተናገረ ቀያፋ ነበር። ኢየሱስ ለሕዝቡ በእንዴት አይነት ሁኔታ እንዲሞት በትንቢት መልክ ይህን እንዲናገር ያደረገው እግዚአብሔር ነበር።