837 B
837 B
ቀያፋ
ቀያፋ መጥምቁ ዮሐንስና ኢየሱስ ባገለገሉበት ዘመን የእስራኤል ሊቀ ካህን ነበር።
- ኢየሱስን በመመርመርና በኋላም እንዲገደል ፍርድ በማስተላለፍ ረገድ ቀያፋ ትልቅ ድርሻ ነበረው።
- ሽባውን ሰው ከፈወሱት በኋላ በታሰሩ ጊዜ ሊቀ ካህናቶቹ ሐና እና ቀያፋ የጴጥሮስና የዮሐንስ ምርመራ ላይ ተገኝተው ነበር።
- ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ለሕዝቡ ሁሉ ቢሞት ይሻላል በማለት የተናገረ ቀያፋ ነበር። ኢየሱስ ለሕዝቡ በእንዴት አይነት ሁኔታ እንዲሞት በትንቢት መልክ ይህን እንዲናገር ያደረገው እግዚአብሔር ነበር።