am_tw/bible/names/bathsheba.md

10 lines
855 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ቤርሳቤህ
ቤርሳቤህ በዳዊት ሰራዊት ውስጥ ወታደር የነበርው የኦርዮን ሚስት ነበረች። ኦርዮን ከተገደለ በኋላ የዳዊት ሚስትና የሰሎሞን እናት ሆናለች
* የኦርዮን ሚስት እያለች ዳዊት ከእርስዋ ጋር አመንዝሮ ነበር
* ቤርሳቤህ ከዳዊት በፀነሰች ጊዜ ዳዊት ኦርዮን በጦርነት እንዲገደል አደረገ
* ከዚያም ዳዊት ቤርሳቤህን አገባትና ልጃቸውን ወለደች
* ከተወለደ ጥቂት ቀናት በኋላ ልጁ እንዲሞት በማድረግ እግዚአብሔር ዳዊትን በኃጢአቱ ቀጣው
* እንደገና ቤርሳቤህ ሰሎሞን የተባለ ልጅ ወለደች፥ እርሱም አድጎ ከዳዊት በኋላ ንጉስ ሆነ