8 lines
844 B
Markdown
8 lines
844 B
Markdown
|
# ባሮክ
|
||
|
|
||
|
ብሉይ ኪዳን ውስጥ ባሮክ በመባል የሚታወቁ የተለያዩ ሰዎች አሉ
|
||
|
|
||
|
* አንደኛው ባሮክ የኢየሩሳሌምን ቅጥር በመጠገን ከነህምያ ጋር አብሮ ይሠራ የነበረው የዘባይ ልጅ ባሮክ ነው
|
||
|
* ከዚህም በላይ በነህምያ ዘመን ቅጥሩ ከተሠራ በኋላ በኢየሩሳሌም መኖር ከጀመሩ መሪዎች አንዱ የነበረው የከልሐዜ ልጅ ባሮክ ነበር
|
||
|
* ለየት ያለው የኔር ልጅ በሮክ የነብዩ ኤርምያስ ረዳት የነበረው ባሮክ ሲሆን፥ እግዚአብሔር ለነብዩ ኤርምያስ የሰጠውን መልዕክት በመጻፍና ያንን ለሕዝቡ ማንበብ በመሳሰሉ የተለያዩ ሥራዎች ኤርምያስን ረድቶታል
|