am_tw/bible/names/ahijah.md

9 lines
591 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አኪያ
አኪያ ብሉይ ኪዳን ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ስም ነው። የሚከተሉት ከእነዚህ ሰዎች ጥቂቶቹ ናቸው፣
* አኪያ በሳኦል ዘመን የነበረ ካህን ስም ነበር።
* በንጉሥ ሰሎሞን ዘመን አኪያ የሚባል ጸሐፊ ነበር።
* አኪያ ከሴሎ የመጣውና የእስራኤል መንግሥት ለሁለት እንደምከፈል ትንቢት የተናገረው ነብይ ስም ነበር።
* የእስራኤል ንጉሥ ሳኦል አባት ስም አኪያ ይባል ነበር።