# አኪያ አኪያ ብሉይ ኪዳን ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ስም ነው። የሚከተሉት ከእነዚህ ሰዎች ጥቂቶቹ ናቸው፣ * አኪያ በሳኦል ዘመን የነበረ ካህን ስም ነበር። * በንጉሥ ሰሎሞን ዘመን አኪያ የሚባል ጸሐፊ ነበር። * አኪያ ከሴሎ የመጣውና የእስራኤል መንግሥት ለሁለት እንደምከፈል ትንቢት የተናገረው ነብይ ስም ነበር። * የእስራኤል ንጉሥ ሳኦል አባት ስም አኪያ ይባል ነበር።