This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
9
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
names
/
ahijah.md
591 B
Raw
Blame
History
አኪያ
አኪያ ብሉይ ኪዳን ውስጥ የተለያዩ ሰዎች ስም ነው። የሚከተሉት ከእነዚህ ሰዎች ጥቂቶቹ ናቸው፣
አኪያ በሳኦል ዘመን የነበረ ካህን ስም ነበር።
በንጉሥ ሰሎሞን ዘመን አኪያ የሚባል ጸሐፊ ነበር።
አኪያ ከሴሎ የመጣውና የእስራኤል መንግሥት ለሁለት እንደምከፈል ትንቢት የተናገረው ነብይ ስም ነበር።
የእስራኤል ንጉሥ ሳኦል አባት ስም አኪያ ይባል ነበር።