am_tw/bible/names/abimelech.md

10 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አቢሜሌክ
አብርሃምና ይስሐቅ በከነዓን ምድር በሚኖሩበት ዘመን አቢሜሌክ በጌራራ አካባቢ የነገሠ ንጉስ ነበር ።
* ሣራ እኅቴ እንጂ ሚስቴ አይደለችም በማለት አብርሃም ንጉሥ ኢቢሜሌክን አታልሎት ነበር።
* በቤርሳህ የነበሩ የውሃ ጉድጓዶች ባለቤትነትን በተመለከተ አብርሃምና አቢሜሌክ ስምምነት አድረጉ።
* ርብቃ እኅቴ እንጂ ሚስቴ አይደለችም በማለት ከብዙ ዓመታት በኋላ ይስሐቅም አቤሜሌክንና ሌሎች በጌራራ የነበሩ ሰዎችን አትልሎአል።
* በእርሱ በመዋሸታቸው ንጉሥ አቢሜሌክ አብርሃምን በኋላም ይስሐቅን ገሥጾአቸዋል።
* አቤሜሌክ የተሰኘ ስም የነበረው ሌላው ሰው የጌዴዎን ልጅና የኢዮአታም ወንድም ነበር።እርሱ ከንጉሥ አቢሜሌክ የተለየ ሰው መሆኑን ግልጽ ለማድረግ አንዳንድ ትርጉሞች ስሙ ላይ ጥቂት ለውጥ ያደርጉ ይሆናል።