8 lines
768 B
Markdown
8 lines
768 B
Markdown
|
# መዓት፣ ቁጣ
|
||
|
|
||
|
መዓት ለረጅም ጊዜ የሚቆይ በጣም ከባድ ቁጣ ነው። ብዙውን ጊዜ ኀጢአት ላይ የሚመጣውን የእግዚአብሔር ጻድቅ ፍርድና በእርሱ ላይ የሚያምፁ ሰዎችን ቅጣት ያመለክታል።
|
||
|
|
||
|
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “መዓት” ብዙውን ጊዜ እርሱ ላይ ኀጢአት በሚያደርጉት ሰዎች የሚመጣውን የእግዚአብሔር ቁጣ ያመለክታል።
|
||
|
* የእግዚአብሔር “መዓት” ኀጢአት ላይ መፍረዱንና መቅጣቱንም ያመለክታል።
|
||
|
* የእግዚአብሔር መዓት ከኀጢአታቸው በንስሐ ለማይመለሱ ሰዎች የሚገባ የጽድቅ ቅጣት ነው።
|