am_tw/bible/kt/worthy.md

9 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# የሚገባው፣ ዋጋ ያለው፣ የማይገባው፣ ዋጋ ቢስ
“የሚገባው” የሚለው ቃል ክብርና ምስጋና መቀበል ያለበትን ያመለክታል። “ዋጋ ያለው” ውድ ወይም ጠቃሚ ነገርን ያመለክታል። “ዋጋ ቢስ” ግን ለምንም የማይጠቅም ማለት ነው።
* የሚገባው የሚለው ዋጋ ወይም ጥቅም ያለው ከሚለው ጋር ይያያዛል።
* “የማይገባው” ምንም ዓይነት ትኵረት ሊሰጠው የማይበቃ ማለት ነው።
* ራስን እንደ ዋጋ ቢስ መቁጠር ለራስ ዝቅ ያለ ግምት መስጠት፣ ክብርና ችሮታ ላደረገለት ብቁ እንዳልሆነ ሰው መቁጠር ማለት ነው።
* “የማይገባው” እና፣ “ዋጋ ቢስ” የተሰኙት ቢቀራረቡም ልዩነት አላቸው። “የማይገባው”ምንም ዓይነት ክብርና ዕውቅና ሊሰጠው የማይገባ ማለት ነው። “ዋጋ ቢስ” ግን ዓላማም ሆነ ጠቀሜታ የሌለው ማለት ነው።