am_tw/bible/kt/psalm.md

8 lines
749 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መዝሙር
ቅዱስ ዝማሬ፣ ብዙ ጊዜ በሙዚቃ የታጀበ ግጥም ወይም ቅኔ ማለት ነው። ብሉይ ኪዳን ውስጥ ያለው መጽሐፈ መዝሙር በእስራኤላውያን የተጻፉ የመዝሙሮች ስብስብ ይዟል።
* ሙሴና ንጉሥ ዳዊት የእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔርን ሲያመልኩ የሚጠቀሙባቸው መዝሙሮች ጽፈዋል።
* መዝሙራቶች እንደ ሐዘንና ጉዳት ሁሉ ደስታን፣ እምነትንና አክብሮትን ለመግለጥ ያገለግላሉ።
* በአዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች የአምልኮአቸው መገለጫ የሆኑ መዝሙሮች እንዲዘምሩ ተነግሮአቸዋል።