8 lines
874 B
Markdown
8 lines
874 B
Markdown
|
# መና
|
||
|
|
||
|
መና ከግብፅ ከወቱ በኋላ እስራኤል በምድረ በዳ ይንከራተቱ በነበሩ ጊዜ እግዚአብሔር የሰጣቸው እንጀራ የመሰለ ስስ ምግብ ነበር።
|
||
|
|
||
|
* መና በየጥዋቱ መሬት ላይ ካለው ጤዛ ነጭ ቅርፊት ይገኝ ነበር። ከሰንበት በቀር እስራኤላውያን በየዕለቱ ይሰበስቡት ነበር፤ ምን ጊዜም ሰውን ሁሉ ለመመገብ ይበቃ ነበር።
|
||
|
* ከሰንበት በፊት በነበረው ቀን ሁለት ዕጥፍ መና መሰብሰብ እንዳለባቸው እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን ተናግሮ ነበር፤ እንዲህ የሚያደርጉት በሰንበት ቀን መሰብሰብ ስለማይገባ ነበር።
|
||
|
* “መና” ማለት፣ “ይህ ምንድን ነው?” ማለት ነው።
|