am_tw/bible/kt/humble.md

11 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ትሑት፣ ትሕትና
ትሑት ሰው ከሌሎች ሁሉ የበለጠ እንደ ሆነ አያስብም። ትዕቢተኛ ወይም እብሪተኛ አይደለም።
* በእግዚአብሔር ፊት ትሑት መሆን ከእርሱ ታላቅነት፣ ጥበብና ፍጽምና አንጻር የራሳችንን ደካማነትና ጉድለት መረዳት ማለት ነው።
* አንድ ሰው ራሱን ትሑት ሲያደርግ፣ ራሱን ዝቅተኛው አስፈላጊነት ደረጃ ላይ ያኖራል።
* ትሕትና ከራስ አስቀድሞ ስለ ሌሎች ችግር ማሰብ ማለት ነው።
* ትሕትና ባሉን ስጦታዎችና ችሎታዎች ስንጠቀም ልከኛ በሆነ ዝንብሌ ማገልገል ማለት ነው።
* “ትሑት ሁን” የሚለው ሐረግ፣ “ትዕቢተኛ አትሁን” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
* “በእግዚአብሔር ፊት ትሑት ሁን” የሚለው፣ “የእርሱን ታላቅነት በመገንዘብ ፈቀድህን ለእርሱ አስገዛ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።