am_tq/2co/13/13.md

4 lines
291 B
Markdown

# ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቅዱሳን ሁሉ ምን እንዲኖራቸው ነው የሚፈልገው?
ሁሉም የጌታ ኢየሱስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅርና የመንፈስ ቅዱስም ኀብረት እንዲኖራቸው ጳውሎስ ይፈልጋል፡፡