am_tq/2co/13/13.md

291 B

ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቅዱሳን ሁሉ ምን እንዲኖራቸው ነው የሚፈልገው?

ሁሉም የጌታ ኢየሱስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅርና የመንፈስ ቅዱስም ኀብረት እንዲኖራቸው ጳውሎስ ይፈልጋል፡፡