# ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቅዱሳን ሁሉ ምን እንዲኖራቸው ነው የሚፈልገው? ሁሉም የጌታ ኢየሱስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅርና የመንፈስ ቅዱስም ኀብረት እንዲኖራቸው ጳውሎስ ይፈልጋል፡፡