ውዱ እንደ ዘንባባ ዛፍ ጡቶችዋም እንደ ወይን ዘላላ ናቸው ብሎ ገለጻቸው።
በተጨማሪም የውዱ ጡቶች እንደ ወይን ተክሎች ትንፋሽዋም እንደ እንኮይ ፍሬ ጣፋጭ እንዲሆን ይፈልግ ነበር።