# ሰሎሞን ውዱን እና ጡቶችዋን እንዴት ገለጸ? ውዱ እንደ ዘንባባ ዛፍ ጡቶችዋም እንደ ወይን ዘላላ ናቸው ብሎ ገለጻቸው። # በተጨማሪም የውዱ ጡቶች እና ትንፋሽዋ ምን እንዲመስል ይፈልግ ነበር? በተጨማሪም የውዱ ጡቶች እንደ ወይን ተክሎች ትንፋሽዋም እንደ እንኮይ ፍሬ ጣፋጭ እንዲሆን ይፈልግ ነበር።