8 lines
481 B
Markdown
8 lines
481 B
Markdown
|
# ሰሎሞን ውዱን እና ጡቶችዋን እንዴት ገለጸ?
|
||
|
|
||
|
ውዱ እንደ ዘንባባ ዛፍ ጡቶችዋም እንደ ወይን ዘላላ ናቸው ብሎ ገለጻቸው።
|
||
|
|
||
|
# በተጨማሪም የውዱ ጡቶች እና ትንፋሽዋ ምን እንዲመስል ይፈልግ ነበር?
|
||
|
|
||
|
በተጨማሪም የውዱ ጡቶች እንደ ወይን ተክሎች ትንፋሽዋም እንደ እንኮይ ፍሬ ጣፋጭ እንዲሆን ይፈልግ ነበር።
|