am_tq/rom/08/20.md

8 lines
384 B
Markdown

# በአሁኑ ጊዜ ፍጥረት በምን አይነት ባርነት ተይዟል?
በዘሁኑ ጊዜ ፍጥረት የመበስበስ ባርያ ነው። [8:21]
# ፍጥረት ወደ ምን አይነት ነጻነት ይገባል?
ፍጥረት ለእግዚአብሔር ልጆች ወደተዘጋጀላቸው የነጻነት ክብር ነጻ ወጥቶ ይቀላቀላል። [8:21]