# በአሁኑ ጊዜ ፍጥረት በምን አይነት ባርነት ተይዟል? በዘሁኑ ጊዜ ፍጥረት የመበስበስ ባርያ ነው። [8:21] # ፍጥረት ወደ ምን አይነት ነጻነት ይገባል? ፍጥረት ለእግዚአብሔር ልጆች ወደተዘጋጀላቸው የነጻነት ክብር ነጻ ወጥቶ ይቀላቀላል። [8:21]