am_tq/rom/08/20.md

384 B

በአሁኑ ጊዜ ፍጥረት በምን አይነት ባርነት ተይዟል?

በዘሁኑ ጊዜ ፍጥረት የመበስበስ ባርያ ነው። [8:21]

ፍጥረት ወደ ምን አይነት ነጻነት ይገባል?

ፍጥረት ለእግዚአብሔር ልጆች ወደተዘጋጀላቸው የነጻነት ክብር ነጻ ወጥቶ ይቀላቀላል። [8:21]