am_tq/rom/07/22.md

447 B

የጳውሎስ ውስጠኛ ሰው ለእግዚአብሔር ህግ ምን አይነት አመለካከት አለው?

የጳውሎስ ውስጠኛ ሰው በእግዚአብሔር ህግ ደስ ይለዋል። [7:22]

ጳውሎስ በሰውነቱ ብልቶች ውስጥ ምን አይነት ህግ ያገኛል?

ጳውሎስ በሰውነቱ ብልቶች ውስጥ እስረኘ ያደረገው የኃጢያትን ህግ ያገኛል። [7:23]