am_tq/rom/07/22.md

8 lines
447 B
Markdown

# የጳውሎስ ውስጠኛ ሰው ለእግዚአብሔር ህግ ምን አይነት አመለካከት አለው?
የጳውሎስ ውስጠኛ ሰው በእግዚአብሔር ህግ ደስ ይለዋል። [7:22]
# ጳውሎስ በሰውነቱ ብልቶች ውስጥ ምን አይነት ህግ ያገኛል?
ጳውሎስ በሰውነቱ ብልቶች ውስጥ እስረኘ ያደረገው የኃጢያትን ህግ ያገኛል። [7:23]