# የጳውሎስ ውስጠኛ ሰው ለእግዚአብሔር ህግ ምን አይነት አመለካከት አለው? የጳውሎስ ውስጠኛ ሰው በእግዚአብሔር ህግ ደስ ይለዋል። [7:22] # ጳውሎስ በሰውነቱ ብልቶች ውስጥ ምን አይነት ህግ ያገኛል? ጳውሎስ በሰውነቱ ብልቶች ውስጥ እስረኘ ያደረገው የኃጢያትን ህግ ያገኛል። [7:23]