am_tq/rom/07/15.md

266 B

ጳውሎስ ህጉ መልካም እንደ ሆነ ከህግ ጋር እንዲስማማ የሚያደርገው ምንድን ነው?

ጳውሎስ የማይፈልገውን ነገር ሲየደርግ ያኔ ህጉ መልካም እንደሆነ ይስማማል። [7:16]