# ጳውሎስ ህጉ መልካም እንደ ሆነ ከህግ ጋር እንዲስማማ የሚያደርገው ምንድን ነው? ጳውሎስ የማይፈልገውን ነገር ሲየደርግ ያኔ ህጉ መልካም እንደሆነ ይስማማል። [7:16]