am_tq/rom/07/15.md

4 lines
266 B
Markdown

# ጳውሎስ ህጉ መልካም እንደ ሆነ ከህግ ጋር እንዲስማማ የሚያደርገው ምንድን ነው?
ጳውሎስ የማይፈልገውን ነገር ሲየደርግ ያኔ ህጉ መልካም እንደሆነ ይስማማል። [7:16]