am_tq/rev/21/01.md

12 lines
495 B
Markdown

# ዮሐንስ የመጀመሪያው ሰማይና ምድር ምን ሰሆኑ አየ?
ዮሐንስ የመጀመሪያው ሰማይና ምድር ሲያልፉ አየ [21:1]
# የመጀመሪያውን ሰማይና ምድር የተካው ምንድነው?
አዲስ ሰማይና ምድር የመጀመሪያውን ሰማይና ምድር ተካው [21:1]
# ከሰማይ የወረደው ምንድነው?
ቅድስቲቱ ከተማ፣ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ከሰማይ ወረደች [21:2]