am_tq/rev/21/01.md

495 B

ዮሐንስ የመጀመሪያው ሰማይና ምድር ምን ሰሆኑ አየ?

ዮሐንስ የመጀመሪያው ሰማይና ምድር ሲያልፉ አየ [21:1]

የመጀመሪያውን ሰማይና ምድር የተካው ምንድነው?

አዲስ ሰማይና ምድር የመጀመሪያውን ሰማይና ምድር ተካው [21:1]

ከሰማይ የወረደው ምንድነው?

ቅድስቲቱ ከተማ፣ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ከሰማይ ወረደች [21:2]