# ዮሐንስ የመጀመሪያው ሰማይና ምድር ምን ሰሆኑ አየ? ዮሐንስ የመጀመሪያው ሰማይና ምድር ሲያልፉ አየ [21:1] # የመጀመሪያውን ሰማይና ምድር የተካው ምንድነው? አዲስ ሰማይና ምድር የመጀመሪያውን ሰማይና ምድር ተካው [21:1] # ከሰማይ የወረደው ምንድነው? ቅድስቲቱ ከተማ፣ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም ከሰማይ ወረደች [21:2]