am_tq/rev/16/08.md

8 lines
352 B
Markdown

# አራተኛው የእግዚአብሔር የቁጣው ጽዋ በፈሰሰ ጊዜ ምን ሆነ?
ፀሐይ ሰዎችን በእሳት አቃጠለች [16:8]
# ሰዎቹ ለእነዚህ መቅሠፍቶች ምን ዓይነት ምላሽ ሰጡ?
ሰዎቹ ንስሐ አልገቡም ወይም ለእግዚአብሔር ክብርን አልሰጡም [16:9]