am_tq/rev/16/08.md

352 B

አራተኛው የእግዚአብሔር የቁጣው ጽዋ በፈሰሰ ጊዜ ምን ሆነ?

ፀሐይ ሰዎችን በእሳት አቃጠለች [16:8]

ሰዎቹ ለእነዚህ መቅሠፍቶች ምን ዓይነት ምላሽ ሰጡ?

ሰዎቹ ንስሐ አልገቡም ወይም ለእግዚአብሔር ክብርን አልሰጡም [16:9]