am_tq/rev/10/08.md

8 lines
521 B
Markdown

# ለዮሐንስ የተነገረው ከብርቱው መልአክ ምን እንዲወስድ ነበር?
ለዮሐንስ የተነገረው የተከፈተ መጽሐፍ ከመልአኩ እንዲወስድ ነበር [10:8]
# መልአኩ፣ ዮሐንስ መጽሐፉን በሚበላበት ጊዜ ምን እንደሚሆን ተናገረ?
መልአኩ የተናገረው መጽሐፉ በዮሐንስ አፍ ውስጥ ጣፋጭ እንደሚሆንና በሆዱ ውስጥ ግን መራራ እንደሚሆን ተናገረ [10:9]