# ለዮሐንስ የተነገረው ከብርቱው መልአክ ምን እንዲወስድ ነበር? ለዮሐንስ የተነገረው የተከፈተ መጽሐፍ ከመልአኩ እንዲወስድ ነበር [10:8] # መልአኩ፣ ዮሐንስ መጽሐፉን በሚበላበት ጊዜ ምን እንደሚሆን ተናገረ? መልአኩ የተናገረው መጽሐፉ በዮሐንስ አፍ ውስጥ ጣፋጭ እንደሚሆንና በሆዱ ውስጥ ግን መራራ እንደሚሆን ተናገረ [10:9]