am_tq/rev/10/08.md

521 B

ለዮሐንስ የተነገረው ከብርቱው መልአክ ምን እንዲወስድ ነበር?

ለዮሐንስ የተነገረው የተከፈተ መጽሐፍ ከመልአኩ እንዲወስድ ነበር [10:8]

መልአኩ፣ ዮሐንስ መጽሐፉን በሚበላበት ጊዜ ምን እንደሚሆን ተናገረ?

መልአኩ የተናገረው መጽሐፉ በዮሐንስ አፍ ውስጥ ጣፋጭ እንደሚሆንና በሆዱ ውስጥ ግን መራራ እንደሚሆን ተናገረ [10:9]