am_tq/rev/03/17.md

527 B

በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ስለ ራሱ የሚለው ምንድነው?

በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ሀብታም ነኝ፣ አንዳችም አያስፈልገኝም ይላል [3:17]

ክርስቶስ በሎዶቅያ ስለሚገኘው ቤተ ክርስቲያን የሚለው ምንድነው?

ክርስቶስ፣ በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ጎስቋላ፣ ምስኪን፣ ድኻ፣ ዕውርና የተራቆተ ነው ይላል [3:17]