am_tq/rev/03/17.md

8 lines
527 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ስለ ራሱ የሚለው ምንድነው?
በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ሀብታም ነኝ፣ አንዳችም አያስፈልገኝም ይላል [3:17]
# ክርስቶስ በሎዶቅያ ስለሚገኘው ቤተ ክርስቲያን የሚለው ምንድነው?
ክርስቶስ፣ በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ጎስቋላ፣ ምስኪን፣ ድኻ፣ ዕውርና የተራቆተ ነው ይላል [3:17]