# በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ስለ ራሱ የሚለው ምንድነው? በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ሀብታም ነኝ፣ አንዳችም አያስፈልገኝም ይላል [3:17] # ክርስቶስ በሎዶቅያ ስለሚገኘው ቤተ ክርስቲያን የሚለው ምንድነው? ክርስቶስ፣ በሎዶቅያ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ጎስቋላ፣ ምስኪን፣ ድኻ፣ ዕውርና የተራቆተ ነው ይላል [3:17]