am_tq/rev/03/09.md

8 lines
522 B
Markdown

# ክርስቶስ የሰይጣንን ማኅበር ምን ያደርጋቸዋል?
ክርስቶስ የሰይጣንን ማኅበር በቅዱሳኑ እግሮች ፊት እንዲሰግዱ ያደርጋቸዋል [3:9]
# ክርስቶስ በቶሎ እስኪመጣ ድረስ የፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?
ክርስቶስ የነገራቸው ማንም አክሊላቸውን እንዳይወስድባቸው ያላቸውን አጽንተው እንዲይዙ ነው [3:11]