# ክርስቶስ የሰይጣንን ማኅበር ምን ያደርጋቸዋል? ክርስቶስ የሰይጣንን ማኅበር በቅዱሳኑ እግሮች ፊት እንዲሰግዱ ያደርጋቸዋል [3:9] # ክርስቶስ በቶሎ እስኪመጣ ድረስ የፊልድልፍያ ቤተ ክርስቲያን ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው? ክርስቶስ የነገራቸው ማንም አክሊላቸውን እንዳይወስድባቸው ያላቸውን አጽንተው እንዲይዙ ነው [3:11]