ክርስቶስ የሰይጣንን ማኅበር በቅዱሳኑ እግሮች ፊት እንዲሰግዱ ያደርጋቸዋል [3:9]
ክርስቶስ የነገራቸው ማንም አክሊላቸውን እንዳይወስድባቸው ያላቸውን አጽንተው እንዲይዙ ነው [3:11]