# ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጣቸው?
ድል የሚያደርጉ ነጭ ልብስ ይጎናጸፋሉ፣ ከሕይወት መጽሐፍ አይደመሰሱም፣ በእግዚአብሔር አብ ፊት ለስማቸው ይመሰከራል [3:5]