# ድል ለሚያደርጉ ክርስቶስ ምን ተስፋ ሰጣቸው? ድል የሚያደርጉ ነጭ ልብስ ይጎናጸፋሉ፣ ከሕይወት መጽሐፍ አይደመሰሱም፣ በእግዚአብሔር አብ ፊት ለስማቸው ይመሰከራል [3:5]