am_tq/rev/02/18.md

8 lines
600 B
Markdown

# የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው ለየትኛው መልአክ ነው?
የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በትያጥሮን ለሚገኘው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:18]
# በትያጥሮን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ያደረገውና ክርስቶስ የሚያውቀው የትኛውን መልካም ነገር ነበር?
በትያጥሮን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ያሳየውን ፍቅር፣ እምነት፣ አገልግሎትና የትዕግስቱን ጽናት ክርስቶስ ያውቃል [2:19]