am_tq/rev/02/18.md

600 B

የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው ለየትኛው መልአክ ነው?

የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በትያጥሮን ለሚገኘው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:18]

በትያጥሮን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ያደረገውና ክርስቶስ የሚያውቀው የትኛውን መልካም ነገር ነበር?

በትያጥሮን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ያሳየውን ፍቅር፣ እምነት፣ አገልግሎትና የትዕግስቱን ጽናት ክርስቶስ ያውቃል [2:19]