# የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው ለየትኛው መልአክ ነው? የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በትያጥሮን ለሚገኘው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:18] # በትያጥሮን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ያደረገውና ክርስቶስ የሚያውቀው የትኛውን መልካም ነገር ነበር? በትያጥሮን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን ያሳየውን ፍቅር፣ እምነት፣ አገልግሎትና የትዕግስቱን ጽናት ክርስቶስ ያውቃል [2:19]