የመጽሐፉ ቀጣይ ክፍል የተጻፈው በሰምርኔስ ላለው የቤተ ክርስቲያን መልአክ ነው [2:8]
በሰምርኔስ የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን መከራ፣ ድኽነትና ስድብ ገጥሞት ነበር [2:9]